እኔ የምላችሁ ሰዎች ግን graduate እስክናደርግ ፍቅር የሚባል ነገር ውስጥ ባንገባስ ምን እንዳይጎልብን ነው? ማለቴ ፍቅር ስቃይ ነው እኛ ደግሞ የሚያሰቃይ ነገር አላጣንም sometimes people chase the feeling not the person
Dec 18, 2021ከ ካምፓስ ከወጣህ ቡሃላ የታባህ ልታገኝ ነው ቆይ
Dec 18, 2021እኔ የምላችሁ ሰዎች ግን graduate እስክናደርግ ፍቅር የሚባል ነገር ውስጥ ባንገባስ ምን እንዳይጎልብን ነው? ማለቴ ፍቅር ስቃይ ነው እኛ ደግሞ የሚያሰቃይ ነገር አላጣንም sometimes people chase the feeling not the person
Dec 18, 2021ከ ካምፓስ ከወጣህ ቡሃላ የታባህ ልታገኝ ነው ቆይ
Dec 18, 2021Fkrr eko ante silalk mimeta mihed neger aydelem
Dec 18, 2021ፍቅር ስቃይ ከሆነ ለምን ጭራሹኑ እንገባበታለን
Dec 18, 2021If you're not ready to handle it, don't get in it. But if you can, well do, just because some people can't handle it well, doesn't mean you shouldn't think you shouldn't have it or get in it. And love isn't suffering, if you know how to handle it. It only becomes that when your mind isn't in the right space, but if you got things figured out, it's not a source of pain.
Dec 18, 2021People chase the sex not the feeling
Dec 18, 2021nonsenseeee
Dec 23, 2021Mindset
Dec 19, 2021እኮ አጉል ሲያጨማልቃቸው ነው ደሞ ሚጎልብን ነገር አይኖርም ግን ፍቅር ፍቅር ካለን ብሮ ብዙ ነገር ነው ከኛ አምልጦ የሚበርብን
Dec 19, 2021wuyy ere eske university ketekoye rasu tiru new gena elementary lay eyetegmamus lib binoren emaa endeza neber legna tiru
Dec 18, 2021አዎ ማለት እስክንመረቅ ድረስ ፍቅር ውስጥ ባንገባ መልካም ነው ምክንያቱም ፍቅር ሀይል አለው ማለት ምንም ነገር የማይበግረው ነው። እኔ ለራሴ ያለኝን ሁሉ ስለሚያስጥለኝ አሁን ውስጥ ፍቅር አልጀምርም። ከባድ ነው እናትዬ! በቃ ከምልሽ ከምነግርሽ በላይ...
Dec 18, 2021I think itz not something u call whenever u want ofcourse there are people cutting every path but they still get laid. It happens anytime!
Dec 18, 2021