Alakewem gen Wow demts ena akerareb 👏👏👏
Dec 18, 2021Alakewem gen Wow demts ena akerareb 👏👏👏
Dec 18, 2021Ymr ene rasu almost xeyaqwn resahut be dmtsu temesche 👍👍
Dec 18, 2021ከዚኽ ይልቅ #በዝናብ ቅጠሪኝ የሚለውን እወድለታለው እስኪ አንብቢልን 🙏 በዝናብ ቅጠሪኝ አማልዱኝ ባልልም አስታራቂ ልኬ ባልማፀንሽም ፊትሽ ተንበርክኬ ዕንባዬ እንዳይታይ ካንቺ ተደብቄ አነባለሁ ዛሬም ዝናቡን ጠብቄ ልቤ በስቃይ ጣር ብሶቱን ሲያሰማ ሀዘኔ ተሰምቶሽ ልብሽ እንዳይደማ ቀኑ ጨላልሞልኝ ክረምቱ እስኪገባ መጥተሽ አትጠይቂኝ ሆድሽም አይባባ ዝናብ የኔን ብሶት ሀዘኔን ባያጥበው ሳለቅስ እንዳታዪ ዕንባዬን ይጋርደው በጉንጬ 'ሚፈሰው ዝናብ እንዲመስልሽ ሁሌ ክረምት ይሁን ጉዳቴ አይታይሽ ውዴ፦ ጥፋቴ ሲገባኝ ዛሬ ተመልሼ ነይልኝ አልልም እፊትሽ አልቅሼ አዲሱ ኑሮሽን ልረብሽ በ'ንባዬ በበጋ አልጣራም 'ናፍቀሽኛል' ብዬ ሳለቅስ እንዳታዪኝ ሁሌ በያመቱ በክረምት ነዪልኝ የናፈ'ኩሽ እንደሁ ጉርምርምታው ሲብስ በክረምት ጠይቂኝ አንቺን ያገኘሁ 'ለት ከንፈሬ ተላቆ ስስቅ እንድታዪኝ ቀን የጨለመ 'ለት ዶፍ እየወረደ ዝናብ ውስጥ ጠብቂኝ። . . . . . ይነበብልን።
Dec 18, 2021መመለስ ሳልፈልግ ነው የምመልሰው ጥበብ አንድትጠራኝ አደረግሽኝ። ገጣሚው አንዱዓለም ኪዳኔ ነው። አሁን ለፍለጋ ይቀልሻል ብዬ አስባለው።
Dec 18, 2021Afekrshalew❤️😁
Dec 18, 2021I have seen this video on tiktok and woow she was so amazing....
Dec 18, 2021Owww
May 06, 2022what a voice 🥰
Dec 18, 2021