#personal
ሰላም ሰዎች ከአምስት አመት በፊት የማቃት ልጅ ዝም ብላ ሀሳቤ ውስጥ ትመጣለች እና ልክ ሳስባት ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል ባያት ደስ ይለኛል።ግን በጊዜው ምንም አይነት ስሜት ለሷ አነበረኝም ይሄን አሁን ፍቅር እንለዋለን እስኪ ንገሩኝ። ሌላው ደሞ ልጅቷን የማቃት ክላስ ነበር ማለት እንደ ፍሬንድ ነበርን በሀሳብ የምትመጣብኝም አንዳንዴ ነው።
Dec 18, 202111 engagements