#personal
#personal ሰዎች ሰላም ነው እባካችሁ ተባበሩኝ የብብት ላብ ያስቸግረኛል ትንሽ ከተንቀሳቀስኩ ላብበላብ ምሆዉ ሌላውን ቦታዬ አያልበኝም ቲሸርት ማድረጉ ያሳፍረኛል ምን ላድርግ roll ተጠቀም ተብዬ ምንም መፍትሔ የለውም ምን ላድርግ እባካችሁ
Dec 18, 20216 engagements
#personal ሰዎች ሰላም ነው እባካችሁ ተባበሩኝ የብብት ላብ ያስቸግረኛል ትንሽ ከተንቀሳቀስኩ ላብበላብ ምሆዉ ሌላውን ቦታዬ አያልበኝም ቲሸርት ማድረጉ ያሳፍረኛል ምን ላድርግ roll ተጠቀም ተብዬ ምንም መፍትሔ የለውም ምን ላድርግ እባካችሁ
Dec 18, 2021Eski shower kewesedk behuala lomi tekebaw Tru nw sibal semichalew
Dec 18, 2021Use antiperspirant deodorant and also lomi is good
Dec 18, 2021ፓውደር ተጠቀም እንደሴቶቹ ደግሞ ከብብት ስር ወፈር ያለ ተለጣፊ ስሞንጅ አድርግ ልብስ ስትለብስ .. ንፅህና ከጠበክ ላብ ጣጣ የለውም አይሸትም
Dec 18, 2021There is a doctor who gives a yetekememe(የተቀመመ) medicine just for this purpose around Gofa addis ababa Send me your username I will give you more info
Dec 18, 2021Lomi arif new esun tetekem
Dec 18, 2021Shower ke mewsedh befit ena ke wesedk behuala lomi tekebaw ...ena demo le tnsh gize be ye kenu endezi eyarek shower wused
Dec 18, 2021