Hello Orthodox Brothers and sisters, Why is it that a Prayer to Saints and Angels part of the Faith. can you explain in support of the Bible.
Dec 17, 2021" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።" (ወደ ዕብራውያን 6: 10) " ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።" (የማቴዎስ ወንጌል 10: 41)
Dec 17, 2021