Theophorus811.5
#other
ሰላም ቤተሰቦች ለቅሶ ቤት የሚቀርበው ንፍሮ ሃይማኖታዊ ምስጢሩ ምንድነው ከይስሐቅ ጋር ይያያዛል ምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ
Dec 17, 20211 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ለቅሶ ቤት የሚቀርበው ንፍሮ ሃይማኖታዊ ምስጢሩ ምንድነው ከይስሐቅ ጋር ይያያዛል ምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ
Dec 17, 2021አይማኖታዊ ነው በመፅሐፍ ቅድስ ያለ ነገር ነው የመፅሐፍ ቅዱስ ቁጥሩን አላስታውስም ግን እንዲህ ይላል አንዳች የስንዴ ቅንጣት መሬት ካልወደቀች በስተቀር ልታፈራ አትችልም ይህም ማለት የስውም ስጋ ና ነብሱ ካልተለየ በቀር የዘላለማዊ ህይወት አያገኝም ይላል ፈልገክ አንብብ?
Dec 18, 2021