Selam Injera masrekeb sera wst yalachu wey yemtaku sera lemejemer asebiyalew ena plz sele seraw yetekmeshal metlugnen ngr betnegerugn ......
Dec 17, 2021የ ኤሌክትሪክ ምጣድ እና ደሞ የ ማገዶም ያስፈልጋል መብራት ሃይል አይታመንም። ከዛ አሪፍ ጋጋሪዎች ያስፈልጋሉ + አቡኪ ከዛ ደሞ ለማስረከብ የትራንስፖርት አማራጭ ፣ ከዛ አሪፍ ጤፍ የሚያስረክብ አህል ነጋዴ ከዛ አሪፍ margin ማውጣት... ዋጋ መመጠን። እ የብዙ ዘመን አብስት የመጣል ልምድ ያላቸው ጋጋሪዎች ቢኖሮት ይመረጣል ፣ ለተረካቢ ደንበኞችዎ ደሞ የባልትና እንደኛ ሳይሆን የቤት እንጀራ ነው ብለው ያስረክቡ። ወገብ ጠበቅ ነው 😁 አድካሚ ስራ ነው።
Dec 17, 2021