There is my bf በጣም ነው ምወደው ግን በኔ እርግጠኛ አልነበረም ብዙ ጊዜ እንጨቃጨቅ ነበር እና ቃል ተገባባን ከዛ ቡሀላ ፍቅራችን ያስቀና ነበር አሁን ላይ ግን ፀባዩ እየተቀየረ መጣ ብዙም ፍላጎት አያሳይም ስደውል ሁሌ busy ነው ምናምን ከዛ አወራንበት በጣም እየከፋኝ እንደሆነ እና ጥርጣሬ እየፈጠረብኝ እንደሆነ ነገርኩት ይሄን በማለቴ ልቡን እንደሰበርኩት እና በቃ ውሸታም ነሽ ብታፈቅሪኝ እንደዚ አትይም ነበር ፍቅሬን ገፋሽ ብቻ ብዙ ነገር ተናገረኝ በቃ በኔ ምክኒያት ይህን በመናገሬ ተለያየን ይቅርታ ሰጠይቀው አላጠፋሽም አንቺ ይለኛል እንቅልፍ በአይኔ አይዞርም ቃሌን ያጠፍኩ ያህል እንዲሰማኝ አርጎኛል በጣም የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማኝ ነው please I need your advice
Dec 17, 2021ጥፋተኝነት እንዲሰማሽ ያደረገሽ የርሱ ብልጣ ብልጥ ንግግር እንጂ ምንም አላጠፋሽም:: ግን u should think about may be moving on
Dec 17, 2021