የአገራችን ነገር ሁላችንም መጠኑ ይለያይ እንጂ ያሳስበናል፡፡ጦርነቱ ይቆማል ብላችሁ ታስባላችሁ? የኢትዮጵያ መንግስት ያሸንፋል ብላችሁ ታስባላችሁ? የእኔ ሀሳብ አሁን ላይ ትግሉ ከወያኔ ቡድን ጋር አይደለም፡፡ወደድንም ጠላንም ጦርነቱ የትግራይ ህዝብ ሆኗል፡፡አንድ ህዝብ ደግሞ እንቢ ካለ እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
Dec 16, 2021Wendime ye ethiopia hizb fkr nw migezaw☺️. Awo enashenifalen be krbu dil ynorenal tigray gar anigenetelm be fkr ende dro eninoralen🇪🇹🇪🇹🇪🇹. I hope
Dec 17, 2021