KR1.5
#relationships
btm des mil lefkregnaye mlkelat gtm kagegnachu lakulgn ebakachu
Dec 16, 20215 engagements
btm des mil lefkregnaye mlkelat gtm kagegnachu lakulgn ebakachu
Dec 16, 2021እኔ አንቺን ስወድሽ አንቺን ወደሽ ሊላ አውቶቢሱም ሞላ ባሱም ሞላ
Dec 17, 2021👊 ይሄን ብላ የኔ ሞላላ💥💥
Dec 17, 2021እኔ ስቀርብሽ አንቺ ስትሪቂኝ ማሰብ ነበረብኝ እንደማትወጂኝ ቢትሆኚም አንቺ የኔ ጠላት እኔ ተስፋ አልቆርጥም ትፋሼ እሲኪቆረጥ ይኸው አሁን እንኳ ግጥም የላኩልሽ አንቺን ለማማለል የኔ ለማድረግ ነው። በላት የኛ ዘገምተኛ
Dec 17, 2021እራስህ ፈልግ እንጂ ጎበዝ! የመጀመሪያ ጊዜያችሁ ቢሆን እሺ ማስመጫ ነው ብለን እንልካለን ፤ ፍቅረኛህ ሆና ግን ይከብዳል ፤ ኧረ ስማችንን አታስጠፋ ወጣት
Dec 17, 2021