ሰላም የኔ ጥያቄ 🤔 ከስማቸው ጎን ይቺን ቢራቢሮ የሚያስቀምጡ ሴቶች 🦋 ምንን በማስመልከት ነው? በተደጋጋሚ በብዙ ሴቶች ስም ላይ እያስተዋልኩ ነው እንደ መግባቢያ እየተጠቀማችሁበት ይሆን? ለምሳሌ ሰዶማዊ ነኝ ወይም Bisexual ነኝ አይነት ነገር ይሆን? እስኪ የምታውቁ ግልጽ አድርጉልኝ። አመሰግናለሁ
Dec 16, 2021Are ante mendenew endezhi mawesaseb enesu ende prince menamen lemehonen nw
Dec 16, 2021