ፍቅር የእግዚአብሔር ውድ ስጦታ እንደሆነ ነግረሃት የምትወዳት ከሆነ ንገራት ካልሆነም በተለሳለሰ ቋንቋ ለጊዜው ስሜቱ እንደሌለህ መናገር አለብህ፡፡
Dec 16, 2021ፍቅር የእግዚአብሔር ውድ ስጦታ እንደሆነ ነግረሃት የምትወዳት ከሆነ ንገራት ካልሆነም በተለሳለሰ ቋንቋ ለጊዜው ስሜቱ እንደሌለህ መናገር አለብህ፡፡
Dec 16, 2021ከ ወደድካት... እኔም ትላለህ ካልፈለክ ደሞ... ይቅርታ በቃ
Dec 16, 2021ምን አይነት መሰለህ? ...እ ቀይ ሆኖ ትንሽ ጠቆር ያለ! እና በጣም ረጅም ሆኖ አጠር ያለ...ጋሪ እየነዳ ክላስክ ማድረግ የሚያምረው ምናምን🙄 man atawesasb 2 mels new yalew😕
Dec 16, 2021Adis neger aydelem🤷♂ u know ur feeling so metafekrat kehone alfelegem metafekrat kehone yes new melsu
Dec 16, 2021Antm kafekerkatima bka tekebelata
Dec 16, 2021Eshi weye demo alfelegem nw a mn tawesasebewalek
Dec 16, 2021Depend on ur feeling
Dec 16, 2021አዳም ሆይ አረ ተው ተው የሄዋን ዘር ይህንን ጥያቄ ስታይ ታዝብሀለች አትሽለጥለጥ እውነት አንተ የተሰማህን ነገር ንገራት ከወደድካት እወድሻለሁ ካልሆነ ደሞ አይሆንም እኛ እንዲህ በላት ብንልህ ልትላት ነበር አረ ተው ተው ፍቅር ድርሰት አደለም አትሽለጥለጥ የሚጠየቅ ና የማይጠየቅ ነገር ለዮ ወገኖች ይሄ መንፈስህን ወጋሁት 😂👍👍
Dec 16, 2021Lasibibet belat bro... bidir bemidir
Dec 16, 2021ለአንድ ⌚ ያክል ተጠበብኩበት...ምን ትላታለህ መሰለህ ፍቅር በዚህ አለም ላይ ከባዱ ነገር ነው ...❤ የምንወደው ሰው የሚያስጠላ ማንነት እንዳለው እያወቅን እንኳ እንወደዋለን እናፈቅረዋለን ብለህ ጀምርላት..😂
Dec 17, 2021Mn aynet mesl memels felgeh naw koy 😂...benegerachn lay tnsh ke esu flagot kaleh betam edlegna neh 😊
Dec 17, 2021Alama alegn atasaschign belat er😊
Dec 16, 2021Mn aynet tiyaqe nw kewededikat esh abrehat hun kalwededikat endemayhon nigerata
Dec 16, 2021Tyakewn tekebleh teykat esti
Dec 16, 2021በላት በጥፊ
Dec 16, 2021💀
Dec 17, 2021