#religion
ሰላም እንዴት ናችሁ ሰለ መንፈሳዊ ፊልም ገለፃ የሚሰጥ ስለ መንፈሳዊ ፊልም ምንድን እንደሆነ ምንነቱ ጥቅሙ ስለ እሳቤው መንፈሳዊ ፊልም እንዴት እንደሚስራ እና መንፈሳዊ ፊልም ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደማይሰራ የሚገልፅ መፅሐፍ ወይም ማንኛውም ነገር ካላችሁ ላኩልኝ 😊😊 አመሰግናለሁ 🙏
Dec 15, 20212 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ሰለ መንፈሳዊ ፊልም ገለፃ የሚሰጥ ስለ መንፈሳዊ ፊልም ምንድን እንደሆነ ምንነቱ ጥቅሙ ስለ እሳቤው መንፈሳዊ ፊልም እንዴት እንደሚስራ እና መንፈሳዊ ፊልም ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደማይሰራ የሚገልፅ መፅሐፍ ወይም ማንኛውም ነገር ካላችሁ ላኩልኝ 😊😊 አመሰግናለሁ 🙏
Dec 15, 2021መምህር ዘበነ ለማ ማብራሪያ ሲሰጡበት ነበር youtube ላይ ፈልግ
Dec 16, 2021Menfesawi film slatalayayu kidusan tarik minager film naw tkmu banaza kidusan sawoch tarik hezben mastemar naw miseraw yaw ba sewoch naw egna gar mayseraw lemesrat tnsh ya akem etrat slale ena betam tnekake slamitayek naw...
Dec 16, 2021