ለምንድነው ብዙ ጊዜ የ እስልምና እና የ ፕሮቴስታንት የ ሀይማኖት የ ክሮክር እና የውይይት መዶረክ ሲዘጋጅ የፕሮቴስታንቶቹ ፖስተሮች አልመጣም እሚሉት ሲጠየቁም እምቢ እሚሉት ለምድነው?
Dec 15, 2021my brother አዋቂ ፊት እኮ አላዋቂ አይቀርብም። አብዛኞቹ በመጮህ እና ህዝብን በጩኸት ከማደናቆር ያለፈ እውቀት ያላቸው አይመስለኝም። በርግጥ ጥልቅ እውቀት ያላቸው ሰዎች አሉ። አብዛኛው ግን መፅሐፍ ቅዱስን ከማንበብ ያለፈ እውቀት ያላቸው አይመስለኝም።
Dec 16, 2021