ሰላም ዉዶች በተፈጥሮዬ ቶሎ ተግባቢ የምባል አደለሁም በጣም ባልፈጥንም እግባባለሁ እጫወታለሁ ግን ጓደኝነት ላይ ጎበዝ አደለሁም ከስራ ቦታ ኦር ትምርትቤት ስርቅ ከሰዎችም እርቃለሁ ብችኝነት ያጠቃኛል በጣም ይከፋኛል ከውጭ ለሚያየኝ እንደዛ አልመስልም። ጓደኛ ለመፍጠር እና ጓደኝነትን ለማስቀጠል ምን ላርግ?????
Dec 15, 2021ከአንድ በላይ የልብ ወዳጅ ምንም አያደርግም ስለዚህ አንድ ጥሩ የምትይውን ሰው መርጠሽ ቅረቢው /ቅረቢያት ላንቺ ስብእና ተስማሚ እስከምታገኚ ግን ብዙም አትወስኚ ምክንያቱም ወይ ይለውጡሻል አልያም ደግሞ ይጎዱሻል ከዛ ደግሞ ባይኖርሽ ይመረጣል (አንዳንዴ ብቸኝነት ጥሩ ነው ፋሚሊዎች ካሉሽ ለነሱ አማክሪ ከዛ ባሻገር ግን ራስሽን አዳምጪ መፅሀፍቶች ጏደኞችሽ ይሁኑ ኤክሰርሳይስ ሀይኪንግ ዮጋ ታይምሊ ከፋፍለሽ ከስራና ትምሮ የተረፉሽን ግዜ ተገልገይባቸው ) ያኔ ድብርት የሚባል ነገር ድራሹ ይጠፋል
Dec 17, 2021