hey guys i’ve exam these days ena i have no motivation to study at all beka gena sijemr yidekmegnal ena the lessons demo hard nachew any advice ??
Dec 15, 2021በዝቶ ስታይዉ ጭንቀት ሆኖብሽ ነዉ። እስከፈተና ያሉሽን ቀናት ለምትፈተኛቸዉ ኮርሶች ጊዜዉን አከፋፍለሽ ፕሮግራም አድርጊ። በቀናት፣በሰአት አና በደቂቃ ማንበብ ያለብሽን page ወስኝ። መዝናኛ ሰዓቶችንም አካተሽ ነዉ ፕሮግራም ማድረግ ያለብሽ። ከዛ ጠዋት ቀዝቃዛ ሻወር እና ቡና ጠጥተሽ ካልሆነም ዘና የሚያረግሽን ነገር አድርገሽ ቀንሽን ጀምሪ አጥኚ። ስላልጀመርሽዉ ጭንቀቱ ነዉ እያደከመሽ ያለዉ። Plan አርገሽ ካጠናሽ ሊያስጠላሽ አይችልም።
Dec 16, 2021