በናታችሁ ሰዎች እኔ በራሴ በጣም ሀብታም መሆን እፈልጋለሁ የፍቅር፣የሰላም የደስታ ..እንዲሁ የገንዘብና የሰው...እና ምላድርግ ? አንደኛ: በገንዘብ የማይተመኑት የፍቅር ፣የደስታ፣ የሰላም እና የሰው ሀብታም..❤ ሁለተኛ: ሙሉ የገንዘብ በገንዘብ የሚተመኑ ቤት፣ መኪና እና ሌሎችም እና ምን ሀሳብ አላችሁ ምን ትመክሩኛላችሁ? ምን አይነት ልምምዶችን ልወሰድ? በነገራችን ላይ መልካም ሀሳቦችን ብቻ ስጡኝ የምሬን ነው ...የነፍስ ማጥፋት፣ ሙስና ምናምን አይመቸኝም ላቤን ጠብ አድርጌ የማመጣው መሆን አለበት ...ያላችሁን ሀሳብ አከብራለሁ አመሰግናለሁ ..🙏
Dec 15, 2021Bka ante habtam tehonaleh ewnet...yehen yahl felagot kaleh ena be netsu menged magegnet kefelek ye astesaseb habtam neh esun dmo wede genzeb tekeyrewaleh be ergtegnenet.... Ena lmn be tnsh capital tenesteh business atjmrm ye gelehen
Dec 16, 2021