Green1436.5
#religion
Which protestant denomination advocates mysticism heavily
Dec 15, 20216 engagements
Which protestant denomination advocates mysticism heavily
Dec 15, 2021Pentecostal and Mormons
Dec 15, 20211ኛ ቆሮንቶስ 4 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ ይሁን እንጂ የጌታ ፈቃድ ቢሆን ፈጥኜ ወደ እናንተ እመጣለሁ፤ ከዚያም እነዚህ ትዕቢተኞች የሚናገሩትን ብቻ ሳይሆን፣ #ምን #ኀይል እንዳላቸውም ማየት እሻለሁ። ²⁰ ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንግሥት #የወሬ ጒዳይ ሳይሆን #የኀይል ጒዳይ ነው። “ቃሌም ስብከቴም የመንፈስን ኀይል በመግለጥ እንጂ፣ በሚያባ ባል የጥበብ ቃል አልነበረም፤” — 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥4 (አዲሱ መ.ት) "በስሜ የተጠራው ሕዝቤ ራሱን አዋርዶ ቢጸልይ፣ #ፊቴን #ቢፈልግና ከክፉ መንገዱ ቢመለስ፣ ከሰማይ እሰማዋለሁ፤ ኀጢአቱን ይቅር እላለሁ፤ ምድሩንም እፈውሳለሁ።” — 2 ዜና 7፥14 (አዲሱ መ.ት) ዕብራውያን 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ ድነት ቸል ብንል እንዴት ልናመልጥ እንችላለን? ይህ ድነት በመጀመሪያ በጌታ ተነገረ፤ ከእርሱ የሰሙትም ለእኛ አረጋገጡልን። ⁴ እግዚአብሔርም በምልክት፣ በድንቅና በልዩ ልዩ ታምራት እንዲሁም እንደ ፈቃዱ በታደሉት የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ስለ ዚሁ ነገር መስክሮአል።
Dec 15, 2021