ይሄ መዝሙር ካላችሁ ላኩልኝ ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ ስሟን ሳወድሳት የሚከለክለኝ
Dec 14, 2021Yihen new🥰
ይሄ መዝሙር ካላችሁ ላኩልኝ ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ ስሟን ሳወድሳት የሚከለክለኝ
Dec 14, 2021Yihen new🥰
ወላዲት አምላክ የሆነችውን ብፅዕት ማርያምን ማክበር መልካም ነው። የተባረከች ናት። የእ/ር ቃልም ሲናገር መዝሙር 118 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ #ቡሩክ ነው። ከእግዚአብሔር ቤት ባረክናችሁ። ከሴቶች አምላክ በእርሷ ውስጥ ያደረ የተባረከች ናት። #ነገር #ግን #ሰው መሆኗን ልንረሳ አይገባም። ደግሞ ማንም መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ሰው #የእ/ር #መደሪያ ነው። “ለመሆኑ፣ ሰውነታችሁ በውስጣችሁ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደሆነ አታውቁምን? ይህም መንፈስ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት ነው። እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም፤” — 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19 (አዲሱ መ.ት) ለዚህ ነው ጌታ ስለ እናቱ ብፅዕት ማርያም ሲናገር እንዲህ ያለው። ማቴዎስ 12 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁸ ኢየሱስም፣ “ #እናቴ_ማን_ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው?” ሲል መለሰለት። ⁴⁹ በእጁም ወደ ደቀ መዛሙርቱ እያመለከተ እንዲህ አለ፤ “እናቴና ወንድሞቼ እነዚህ ናቸው፤ ⁵⁰ በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፣ #ወንድሜ_ እኅቴ_እናቴም ነው።” ታድያ የእ/ር ቃል እንደዚህ የሚለን ከሆነ። እጅግ ስሜታዊ በመሆን ብቻ ከ እርሱ ቃል መሳት አይገባም መቼም ቢሆን እ/ር ከእኛ የሚፈልገውን ብቸኛ ነገር አምልኮ፣ ስግደት፣ ምስጋና፣ ውዳሴ ነው። #ምስጋናዬን እንዲናገሩ #ለእኔ የፈጠርሁት ሕዝብ፥ .... ትንቢተ ኢሳይያስ 43:21 ፤ ስለዚህ እ/ር ከእኛ ብር ወይም ወርቅ አይፈልግም። ብቸኛ ከእኛ የሚፈልገው ነገር ክብር፣ ምስጋና እና ውዳሴ ነው፡፡ ታድያ እ/ር ከእኛ የሚፈልገውን ብቸኛ ነገር ለምን ለሌላ እነሰጣለንንንንን ?? እ/ር ክብሩን ለሌላ ለማንም አይሰጥም። ሌላ ማለት ከእ /ር ውጪ ያለ ማንኛውም አካል (ሰይጣን ይሁን፣ ሰው ይሁኑ ፣ ቅዱሳን፣ መላእክትም ቢሆኑ) ይሄን ልብ እንበል። ውዳሴ ፣ ምሥጋና ፣ ለእግዚአብሔር ብቻ ። ፤ እኔ #እግዚአብሔር #ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ #ክብሬን #ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 15, 2021