ሰላም ለናንተ ይሁን አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነው።ምን መሰላችሁ በዘንድሮው አመት entrance ተፈታኝ ነበርኩ ግን እስካሁን ውጤት አልተለቀቀም።እስቲ እንደኔ ተፈታኝ የነበራችሁ ምን እየሰራችሁ ነው አጋሩኝ እና ምን ልስራ?pls አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
Dec 14, 2021Im working as a tutor😁, 6th grader and 7th grader yehonu ljochn. Btw mastenat betam new des yemilew😁, my friends demo sales honew museru alu, deliverym museru alu, language and art mimarum alu. You can take designing courses if u about it bcha bzu neger mareg tchlaleh/sh
Dec 14, 2021