ሰዎች በ6ወር ውስጥ 40,000 ብር ያስፈልገኛል ተማሪ ነኝ ከዚህ በፊት ምንመ አይነት ስራ ሰርቼ አላውቅም አሁን ግን የግድ ይህን ብር ማግኘት አለብኝ እና እንዴት በ6 ወር ውስጥ ይህን ያክል ብር ላገኝ እችላለሁ ? ሃሳባችሁ አስቀምጡልኝ....አመሰግናለሁ
Dec 14, 2021አዋጭ ቆጥብና በስድስት ወር ያበድሩሀል 80ሺህ ... ሌላ ደግሞ ወተት ከአዲስ አበባ ዳርቻ እያመጣህ በይኮንዶሚኒየሙ ጠዋት ወይም ማታ አከፋፍል ለመነሻ የአንድ ወር ደንበኞችህን አስከፍልና ስብስብ ከዛ አራሱን ማገላበጥ ነው በተለይ አዳዲስ ኮንዶሚኒየሞች ሳትቀደም ደንበኛ ሰብስብ
Dec 14, 2021