ሰላም አንዴት ናቹህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ዉርስ በትመለከተ ነበር............እናቴ ከሞተች ቆየች አና ስትሞት ንብረት ትታ ነበር..... እና ካደኩ ቡሃላ አባቴን ብር ስጠይቀው የምን ብር አለኝ እና አሁን በ በሕግ መክሰስ አችላለሁ..... በጣም ስለቆየ ንብረቱን ማሸሽ ይችላል ወይስ አይችልም ......... አባካችሁ ስለ ሕግ ምታቁ ካላቹህ ወይም ሂንቱ ካላቹህ መልሱልኝ
Dec 14, 2021His ur father eko eskza mn adresachu ende er talk it out and betsmamu nw mishalew yedral between family legnz blu metalt buhal yekochhal
Dec 14, 2021