Atuka625
#technology
Youtube subscriber 1000 እንዲሁም 4,000 watch hour አልፊያለው እና adsense form ስሞላ pin የሚላክበትን p.o box ጠየቁኝ. ... ፖስታ ሳጥን እንዴት አገኛለሁ? ለማስላክ?
Dec 14, 20217 engagements
Youtube subscriber 1000 እንዲሁም 4,000 watch hour አልፊያለው እና adsense form ስሞላ pin የሚላክበትን p.o box ጠየቁኝ. ... ፖስታ ሳጥን እንዴት አገኛለሁ? ለማስላክ?
Dec 14, 2021ባቅራቢያህ ያለ ፓስታ ቤት ሂድና አዲስ po box ክፈት ቁጥሩን ይሰጡሀል
Dec 14, 2021Exactly.✔️👍
Dec 14, 2021በአካባቢህ በሚገኝ ፖስታ አገልግሎት ሂድ አዲስ የፖስታ ኮድ ይሰጥካል በራስ ስም ነፃ ነዉ አገልግሎቱ እነሱጋ ሂድ መፍትሄ ታገኛለህ
Dec 14, 2021ነፃ አይደለም! 450 ብር በየአመቱ ለግለሰብ እንዲሁም 1200 ለድርጅት። update yourself
Dec 14, 2021Endet 4k watch molaleh negeregn eski sent gize feje
Dec 14, 2021Yes tiderisalehi
Dec 14, 2021የኔን ልስጥህ 😁
Dec 14, 2021