#sport
ሰላም ናችሁ ቤተሰቦች እስቲ ሀሳባችሁን ስጡኝ 20 አመቴ ነው ግን እስካሁን ደረት(የደረት ጡንቻ) የለኝም እና ምን አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ አለብኝ? Thanks
Dec 14, 20215 engagements
ሰላም ናችሁ ቤተሰቦች እስቲ ሀሳባችሁን ስጡኝ 20 አመቴ ነው ግን እስካሁን ደረት(የደረት ጡንቻ) የለኝም እና ምን አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ አለብኝ? Thanks
Dec 14, 2021የውሃ እናት አስነክሽው አባቴ 😂
Dec 14, 2021ፑሽ አፕ እጅህን አስፍተህ በቀን 40 ከዚያ እጅህን አጥበህ ከቻልክ ዳይመንድ ፑሽ አፕ 20 ስራ ቀስ እያልክ ቁጥሩን ጨምረው
Dec 14, 2021Try home working out before gym Bcuz u have no muscle around there n u need a foundation.....try different kind of pushups to activate ur muscle then go to the gym and bench press mnamn sra Do ur research on chest workout. Sincerely That Dude
Jan 14, 2022ስሪያ አቁም
Dec 15, 2021push up calstencis exercise bet wist sira spelling error alew engdi yt lay video alu about that exercise
Dec 14, 2021