Anonymnos174
#health
This question is for health professionals እግሬ ላይ ፈንገስ ወቶብኝ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ እና ከዚህ በፊት ከቆዳ ጋር የተያያዘ ነገር ሲሆን አይተው ነው መድሀኒት የሚያዙት ። ግን በዚኛው yehedkubet hakim ደም ስጪ አሉኝ እና አስከፈሉኝ ።እና ግራ ገባኝና ተጠራጠርኩ ማለት እስቲ አስረዱኝ ።የደም ምርመራ ያስፈልጋል ለ እግር ላይ ለወጣ ፈንገስ??
Dec 13, 20213 engagements