#technology
ሰላም guys ከሶስት ወር በፊት የጎረቤቴን wifi password wps wpa tester በሚለው App ሰብሬ እስከ ትላንት ድረስ ስጠቀም ነበር። ትላንት ጀምሮ wifiዩ አልሰራ ብሎኝ check ሳደርግ ፓስወርዱን እንደቀየረው አወቅኩኝ። ነገር ግን ከሶስት ወር በፊት ፓስወርዱን በሰበርኩበት app ማለትም wps wpa tester በሚለው app ስሞክር አልሰራ አለኝ። ብዙም ስለማልግባባው መጠየቅ ደበረኝ። ደግሞ ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው። please እንዴት እንደሚሰራ ንገሩኝ ወይም ደግሞ ሌላ wifi password መስበሪያ app ጠቁሙኝ🙏
Dec 13, 20216 engagements