Deserved99
#other
ሰላም, እንደምታውቁት ለEmbassy ወይም ደግሞ Apply ለምታደርጉበት University Confidential Statement for Financing Studies & Sponsorship Support Confirmation ያስፈልጋል። ስፖንሰሮቹ ምንም የሚያወጡት ብር ባይኖርም .... ግን ለናንተ ለEmbassyም ሆነ ለUniversity Admission ለማግኘት የግድ ያስፈልጋችኋል። ያ ስፖንሰር Bank Statement ማውጣትና መፈረም ብቻ ነው ስራው..... just እናንተን ለመርዳት ብቻ። እንጂ ምንም የሚያወጣውም የሚያጣውም ነገር የለም። ሰው ደግሞ ይህን ስለማይረዳ ይፈራል እና እሺ አይሉም እኔም ሰሞኑን ተጠይቄ ነው እና እባካችሁ please solid የሆነ ብር ያለው sponsor እንዴት ማግኘት እንደምችል ጠቁሙኝ። በጣም ነው የሚያስፈልገኝ please help 🙏
Dec 13, 20211 engagements