ቡዳ ማለት በዓይን በማየት ብቻ ሰዎች ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተብሎ የሚታመንበት መንፈስ ወይንም ሰው ነው። ይሄ አይነት እምነት በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ሲሆን ለአነሳሱም ከዛር መንፈስ ጋር ተመሳሳይ አፈ-ታሪክ አለው According to Wikipedia
Dec 13, 2021ቡዳ ማለት በዓይን በማየት ብቻ ሰዎች ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተብሎ የሚታመንበት መንፈስ ወይንም ሰው ነው። ይሄ አይነት እምነት በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ሲሆን ለአነሳሱም ከዛር መንፈስ ጋር ተመሳሳይ አፈ-ታሪክ አለው According to Wikipedia
Dec 13, 2021Hodam nw
Dec 13, 2021ከዚህ ቀደም ቡዳና ቫምፓየር ያላቸውን ልዩነት እና አንድነት ጠይቄ በጠኑ ላብራራው ሞክሪያለሁ ቀልድ ብትመስልም ጉዳዯ ብዙ ሀሳቦች ተንሸራሽረዋል በውጪው አለምም ይታመንበታል ይህ ጉዳይ
Dec 13, 2021buda malet andand sewoch alu aynachew lay ena anten beteleye melku simeleketuh ante lay miyasarfut ngr lante tru adelem andand alu demo endemetet miyaseru hon bilew abzagna dro indian nbru aynachew lay erasu glass yaregu nbr yibalal ezim alu endewm mahberesebu aglowachew minoru shekla seri mibalu
Dec 13, 2021https://youtu.be/-dc4iuAZszQ?si=zr015advyAQCbbMD ይሄንን ቪዲዮ ስማው
Aug 25, 2024Geter hede teykachew yasayuhal
Dec 13, 2021