Is there anyone who is interested in reading and buying a comic book? if I sell comic books yawatagnal wey?
Dec 12, 2021አሁን አሁን ብዙ ተከታዮች እየመጡ ነው ቦዝ ኮሚክ ቡክስ ኤንድ አኒሜ(ማንጋ) ስለዚህ ቦታ የሀብታም ሰፈር ምረጪ ወደሳርቤት ወይም ቦሌ መድሀኒያለም አከባቢ እና በሶሻል ሚዲያዎች ላይ ፕሮሞሽን እንዲሁም ሴልስ ስሪ ያዋጣል ባይ ነኝ
Dec 13, 2021