ሰላም ሰዎች 24 አመቴ ነው እስካሁን serious የሆነ relationship ኖሮኝ አያውቅም በጅንጀና ሙድ ላይ እያለ ይመቸኛል ግን ነገሩ ጠንከር እያለ ሲመጣ በጣም ያስጠላኛል ለምን እንደሆነ የኔም ጥያቄ ነው። ለማፍቀርና የወንድ ጓደኛ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ። ምን ባደርግ ይሻለኛል pls ሳትቀልዱ ሃሳብ ስጡኝ
Dec 12, 2021መጀመሪያ ምን አይነት ወንድ እንደሚመችሽ በደንብ ለይ፡ ጸባዩን፡ ምናምን። ከዛ በእምነትሽ በደንብ ፈጣሪን ጠይቂው፡ ለምኚው
Dec 12, 2021