ሰላም ሰዎች ጥያቄዎች አሉኝ 1, ሰይጣን አመንዝራ ይባላል ለምን? 2,ለሀይማኖት በዓላት መከበር መነሻው ምንድነው ? እንዴት እናክብራቸው
Dec 12, 2021ያው አመንዝራ መልኮን ተዋዋውባ ስቃ ወደ ትልቅ እርኩሰት ውስጥ እንደምትከተው ሰይጣንም እቺን አለም ወደን ተመኝተን የስጋ ፍቃዳችንን ብቻ እየፈፀምን ሀጢአትን አስውቦ ስለሚሰጠን አመንዝራ የሚመስለው የተባለው በዚህ ምክንያት ይመስለኛል 2 ከብሉይኪዳን ጀምሮ እስራኤላውያን ሰንበትን ፣ከግብፅ የወጡበትን እንዱያከብሩ አምላክ አዞል
Dec 12, 2021