Needahand103
#other
በኢትዮጵያ ውስጥ የ'University/College' degree ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? (የራሳችሁን ወይም የምታውቁትን ሰው ታሪክ እንደምሳሌ ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል)
ኢትዮጽያ ውስጥ ያስፈልጋል50%
አያስፈልግም50%
4 votes
4 engagements
በኢትዮጵያ ውስጥ የ'University/College' degree ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? (የራሳችሁን ወይም የምታውቁትን ሰው ታሪክ እንደምሳሌ ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል)
4 votes
ተምሮ የሚማረር እንጂ የሚጸጸት የለም (የማይፈልገውን ፊልድ ከተማረ በስተቀር)። ባለመማሩ የሚጸጸት ግን ብዙ ነው። At least, ብትማር ላንተ ቢቀር የልጆችህን አንገት ቀና ያደርጋል፥ Just like me.
Dec 12, 2021Ene kehiwote teleku tefate temere memereke new
Dec 12, 2021እንደምታየው ባሁን ሰዓት ያለ ደግሪ ንቅንቅ አይሉም ዲፕሎማ ራሱ ከጥቅም ውጪ እየሆነ ነው.
Dec 12, 2021