Henos76
#technology
ሰላም ቤተሰብ✋ ETHIOSAT እና Yah Sat(በተለምዶ VARZISH) ሳተላይት አብሮ ለማሰራት አስቤ ነበር እና እንዴት ነው ሁለቱ አንድ ላይ ሲሰሩ Quality ላይ ለሁለቱም ጥርት ብሎ ያሰራል?(አዲስ አበባ ላይ) አሰርታችሁ የምታውቁ ብትነግሩኝ 🙏 እና ሁለቱንም አንድ ላይ ለማሰራት ሁሉንም ማቴሪያሉን አሟልቼ ለዲሽ ሰሪ ለማሰራት ብቻ ስንት ያስወጣኛል? ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ🙏
Dec 11, 20214 engagements