#education
Urgent አዳማ COMPUTER PROGRAMMING የሚያሰጥ አሪፍ ተቋም? ቦታው ፣ ክፍያው ፣ እና ስለ ትምህርቱ ጠቁሙኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 11, 20213 engagements
Urgent አዳማ COMPUTER PROGRAMMING የሚያሰጥ አሪፍ ተቋም? ቦታው ፣ ክፍያው ፣ እና ስለ ትምህርቱ ጠቁሙኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 11, 2021አዳማ ላይ ሳክስ ነው አብዛኛው ዝም ብለው ታፔላቸው ላይ ፕሮግራሚንግ እናስተምራለን ይላሉ እንጂ ምትፈልገውን ነገር በበቂ ሁኔታ ዲፕ ገብተው አያስተምሩህም
Dec 15, 2021https://t.me/Coursevania የኢንተርኔት አክሰስ ካለህ ይህ ሊንክ ይጠቅምሀል ። ትምህርቶቹ ኦንላይን ናቸው እናም ደግሞ ነጻ ነው ከ ሰርቲፊኬት ጋር ።
Dec 11, 2021Tnx a lot
Dec 11, 2021