#other
Selam ትምህርቴን በአንዳድ ነገሮች ምክንያት አቋርጬ ነበር እና እቤት መዋል ስልችት ነው ያለኝ በውነት ነው ምላቹ እና እባካቹ ሞያ ነገር ልማር አስቤ ነበር እስቲ ስራው ቶሎ የሚገኝበት ሞያ ንገሩኝ ቦታውም ብትነግሩኝእና እኔ ያለሁት ቤተል ነው ወዳለሁበት የሚቀርብ ቢሆን ደስ ይለኛል
Dec 11, 20213 engagements
Selam ትምህርቴን በአንዳድ ነገሮች ምክንያት አቋርጬ ነበር እና እቤት መዋል ስልችት ነው ያለኝ በውነት ነው ምላቹ እና እባካቹ ሞያ ነገር ልማር አስቤ ነበር እስቲ ስራው ቶሎ የሚገኝበት ሞያ ንገሩኝ ቦታውም ብትነግሩኝእና እኔ ያለሁት ቤተል ነው ወዳለሁበት የሚቀርብ ቢሆን ደስ ይለኛል
Dec 11, 2021graphics design temar 3 wer new
Dec 11, 2021arif yesira edel ynorewal?
Dec 15, 2021technicna moya agebim bro😁😂😂🤣
Dec 11, 2021