https://t.me/Free_Education_Ethiopia/1763 yihe nw ewnta . pls don't forget to give a right
Dec 11, 2021https://t.me/Free_Education_Ethiopia/1763 yihe nw ewnta . pls don't forget to give a right
Dec 11, 2021#Update የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የፊታችን ሰኞ ወደ ትምህርት ገበታቸው ይመለሳሉ። ተማሪዎች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል በመሰብሰብ የተሳተፉበት የአንድ ሳምንት የማህበራዊ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስኬታማ እንደነበር ዛሬ መግለጫ የሰጠው የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ አሳውቀዋል። ሚኒስትር ዴኤታዋ በዘመቻው ላይ ለተሳተፉ አካላት በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ከፊታችን ሰኞ ከምሮ መምህራኑ እና ተማሪዎች ወደ መደበኛ ትምህርታቸው እንደሚመለሱ አመልክተዋል። ተማሪዎቹ በበጎ ፍቃድ ስምሪታቸው ያለፈውን ጊዜም ለማካካስ እንደየትምህርት ቤቶቹ ባህሪ እንቅስቃሴ እንደሚደረግም ተገልጿል። ©tikvahethiopia
Dec 11, 2021