#other
ሰላም ለእናንተ ወንድም እህቶቼ የቴክኖሎጂ ቃላትን በግእዝ የሚፈታ መጽሐፍ ወይም ጽሑፍ ብትጠቁሙኝ አልያም ብትልኩልኝ አመሰግናለሁ ።
Dec 11, 20211 engagements
ሰላም ለእናንተ ወንድም እህቶቼ የቴክኖሎጂ ቃላትን በግእዝ የሚፈታ መጽሐፍ ወይም ጽሑፍ ብትጠቁሙኝ አልያም ብትልኩልኝ አመሰግናለሁ ።
Dec 11, 2021ስራ ፈት ቁጭ ብለህ ለትርጉሙ ከምትጨነቅ አዲስ ለአገር የሚጠቅም ቴክኖሎጂ ፍጠር ወይም የተፈጠረውን በማሻሻል ችግር ፍታ.. ኦሮሚያ ክልል ከ9ኛ ክፍል እስከ ፕሮፌሰርነት የምንማርበት እንግሊዘኛ ቋንቋ እያለ 7ኛና ስምንተኛ ክፍል ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪና ባዮሎጂ በአማርኛ/ኦሮምኛ ተምረን ረብ ለሌለው ከፍ ስንል ለማንጠቀምበት ነገር መወዛገብና ጊዜ ማባከን ብቻ ነው የተረፈን.. ስለዚህ ትርጉሙ አይጠቅምም ይባስ በግዕዝ ተርጉመህ ደሞ ሌላ ውዝግብና ግራ መጋባት አትፍጠር
Dec 15, 2021