Plzzz Slke lay mnm ayinet sex video endayinor search endalareg yemiyareg vpn nbr smnun kawelachut weyim kalachu🙏🙏
Dec 10, 2021Sex blocker app አውርዱትና ክፈቱት። ከጎግልም ከፌስቡክም ከዩትዩብም ጭምር የsex ፎቶም ሆነ ቪዲዮ ምንም አይነት ቃል ተጠቅማቹ ብትሰረችቹ ወፍ የለም።በአማርኛም ይሁን በኢንጊሊዝኛ ቃል! ከዚህ ከpornographi ሱስ የመውጣት ከልብ መሻት ያላችሁ ተጠቀሟት። ስቴፑ ምንም አይከብድም ሙሉ የሚላችሁን ሙሉ ወይም skip አርጉት። ከዛን ዳታ ታበሩና ከታች የጻፈላችሁን ነካ ስታረጉት "now you are protected" ይልና ከላይ ስልካችሁ ላይ የቁልፍ ምልክት ያመጣል አለቀ። ለእህት ወንድሞቻችሁም እባካችሁ ሼር ማረግ አትርሱ። ለሁሉም አርጉት ማን ሱስ ውስጥ ይሁን አይሁን አታውቁምና። እናንተም ድናችሁ ሌሎችንም አድኑበት @AbuNak @Hamongog2 @Hamongog2
Dec 11, 2021