Sza6
#health
እባካችሁ ለሊት ለሊት እንቅልፍ የሚባል ነገር ካጣሁ ብዙ ጊዜ ሆነኝ ቀን በጣም አድካሚ ውሎ ውዬ እራሱ ለሊት እንቅልፍ አይመጣልኝም እባካችሁ ማበዴ ነው
Dec 09, 202114 engagements
እባካችሁ ለሊት ለሊት እንቅልፍ የሚባል ነገር ካጣሁ ብዙ ጊዜ ሆነኝ ቀን በጣም አድካሚ ውሎ ውዬ እራሱ ለሊት እንቅልፍ አይመጣልኝም እባካችሁ ማበዴ ነው
Dec 09, 2021Tselot
Dec 10, 2021Eski tselot argeh lemetegnat mokr if ur orthodox ድርሳነ ማርያም anbeb amiroh ereft yagegnal 100 %
Dec 10, 2021Pray to Jesus, He will give you peace.
Dec 10, 2021Premium nw lezawem
Dec 10, 2021Read the bible and pray
Dec 10, 2021ማንኛውንም ቪዲዮ ተመልከት ወይም አንዱ ወንድሜ እንዳለህ ፀለይ
Dec 10, 2021ማረፍ ያቃተህ ትከሻህ ላይ የተጫነውን ሸክም ሳታወርደው ወደ አልጋህ ላይ ዘለህ ስለምትወጣ ይሆናል እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። የማቴዎስ ወንጌል 11 : 28 ስለዚህ ጸልይ ወዳጄ ምንም ነገር ቢሆን በጸሎት ይሳካል እንቅልፍ እንዴት እንደሚመጣ ሳይንስም አልደረሰበትም አትታገለው ዝም ብለህ ጸልየህ ከዛ ፈታታታ በለህ ተኛ መልካም አዳር😇😇
Dec 11, 2021Pray
Dec 10, 2021የስነ ልቦና አማካሪዎች ጋር መታየት እና የሀይማኖትህ አባቶችን ማማከር የሚኖርብህ ይመስለኛል አመሰግናለሁ👐
Dec 10, 2021inbox me https://t.me/kiildiablo
Feb 01, 2022Buna teta😂
Dec 11, 2021ለሚወዳቸው የጣፈጠ እንቅልፍን ይሰጣቸዋል😊
Dec 10, 2021Sekerek edere safelgew tetenalke
Dec 10, 2021