#other
12ተኛ ክፍል ባለፈው የተፈናችሁ. ምን እየሰራቹ ነው ? ቀኑን እንዴት ነው ምታሳልፉት ?
Dec 09, 202123 engagements
12ተኛ ክፍል ባለፈው የተፈናችሁ. ምን እየሰራቹ ነው ? ቀኑን እንዴት ነው ምታሳልፉት ?
Dec 09, 2021ታናሽ ወንድሜ ተፈታኝ ነበረ እና መንጃ ፍቃድ እየተማረ ነው ከፋዘር ጋር business run ያደርጋል ፣ ከጓደኞቹ ጋር crypto አብሮ ይሰራል ፣ American corner በzoom ስለ Linux , Python ,scratch ምናምን course እየተማረ ነው ፣ ቅዳሜ እስከ 6 እየዞሩ መንገድ ላይ ያሉ ህፃናትን ያጥባሉ ፀጉር ይሰራሉ busy nw ከኔ በላይ
Dec 10, 2021App develop eyareku nw kezi befitm yesrawachewn update eyarku... batekaley $$ eyseraw nw .. gn ereftu betammm nw yetmechegn fr!
Dec 10, 2021B sera
Dec 10, 2021Tegneche film say nw yemiwelew Ene bicha negn ende endezi
Dec 10, 2021Learn program , code the whole day
Dec 10, 2021ከጀማዎች እና ቤት ነው ፊልም ቤት ምናምን እውላለሁ
Dec 10, 2021Enem film ayalew wey demo etegnalew gn selchtognal😏😏
Dec 10, 2021Enem endezaw gn selchtognal😏😏😏
Dec 10, 2021