ሴቶች ሳትመልሱ እንዳታልፉ እባካችሁ🙏 Ye Relationship life lay wendu👉 ሁሌ የሚንከባከብሽ፣በፈለግሺው ጊዜ አብሮሽ የሚሆን፣እንደሚወድሽ እርግጠኛ እንድትሆኚ የሚያረግሽ፣ሁሌ ልክ ሆኖ ከምታገኚው ወንድ. እና እንክብካቤ ላይ ብዙ ጎበዝ ያልሆነ፣አብሮሽ መሆን ያለበት ቦታ የማታጪው ግን ደሞ ስለፈለግሺው ብቻ ሁሌ የማታገኚው፣እንድትወጂው ለማሳወቅ ብዙ ርቀት የማይሄድ፤ግን ደሞ እንደሚወድሽ እንድታውቂ የሚያረጉሽ ብዙ ነገሮች ያሉት እና አንዳንዴ ጥፋቶች የሚያጠፋ እና ጥፋቱን የሚቀበል ወንድ የቱ ነው ያንቺ ምርጫ?እውነተኛ መልስ ብትሰጡኝ ይጠቅመኛል።ለመልሳቹ አመሰግናለው።🙏🙏🙏
Dec 09, 2021Setoch blh abezahen berket argeh gabezken ena hulet wendochin bicha akerebkilin ..... Màlet lante mircha mihonih lmn wededkew stibal mikniyat liteksilet machilew sw ale bka quality zerzireh litidemem matchilibet gn as a whole lante Endet wededkut blh hule mitigeremibet eachi eyalk hula mitmertw ...... Yaw set Ke set yileyayal lemalet nw😌
Dec 10, 2021