#religion
ሰላም እንዴት ናችሁ? Pls answer this it is urgent አዳም ከተፈጠረ እስከ 40 ቀን ገነት ከመግባቱ በፊት የት ነበር?
Dec 09, 20215 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ? Pls answer this it is urgent አዳም ከተፈጠረ እስከ 40 ቀን ገነት ከመግባቱ በፊት የት ነበር?
Dec 09, 2021ገነትም እኮ ምድር ነች ለዛም አደል እንዴ የግዮን ወንዝ ከገነት ወደኛ ምድር የሚፈሰው እንጂኮ በዝናብ መልክ ከሰማይ አልፈሰሰም😊 5 አለማተ ምድሮች አሉ 1ኛ እኛ የምንኖርባት 2ኛ ገነት 3ኛ ሲኦል 4ኛ ብሄረ ህያዋን 5ኛ ብሄረ ብፁአን-ቅዱስ ማቴዎስ ሄዶ አይቷቷል👈:-ገድለ እስጢፋኖስ አባታችን ከነዚህ ውስጥ አንዱ ጋር ነበር ያው ገነት እንዳልነበር ግልፅ ስለሆነ ከ4ቱ ውስጥ አንዱ ጋር ነበር ከተፈጠሩ ቡኋላ አዳም 40 ሄዋን 80 ቀን እስኪሞላቸወ የተቀመጡት
Dec 10, 2021ፀሀይ ሲሞቅ ነበር ማቆያ ክፍል ውስጥ 😬... በጠዋቱ ፈታ ላርግህ ብዬ ነው 🙈😁
Dec 10, 2021አበው እንዳስተማሩን አዳም በማዕከለ ምድር ኤልዳ በተባለች ቦታ ነው የተፈጠረው። የተቀበረውም በምድር ማዕከል ነው። አምላኩ የተሰቀለለትም እሱ በተቀበረበት የራስ ቅሉ ባለበት በምድር ማዕከል ነው። ሔዋንም በነገራችን ላይ በኤልዳ ነው የተፈጠረችው😉
Dec 11, 2021Meder laye mekenyatum sifeter ke afer new ena
Dec 10, 2021ደብረ ቅዱሳን
Dec 10, 2021