4real173.5
#relationships
ሰላም ወዳጆቼ : አንዳንዴ የ text ጅንጀና ላይ ወይም chat ላይ ወሬ አልቆ ምን እንደምታወሩ ግራ ገብቷችሁ አያውቅም? 😅 በጣም የሚደብር situation ማለት ነው:: እና ለቴሌግራም chat የሚሆኑ ፈታ የሚያደርጉ ጌሞች ካላችሁ እስኪ ንገሩኝ:: tnx!
Dec 09, 202110 engagements
ሰላም ወዳጆቼ : አንዳንዴ የ text ጅንጀና ላይ ወይም chat ላይ ወሬ አልቆ ምን እንደምታወሩ ግራ ገብቷችሁ አያውቅም? 😅 በጣም የሚደብር situation ማለት ነው:: እና ለቴሌግራም chat የሚሆኑ ፈታ የሚያደርጉ ጌሞች ካላችሁ እስኪ ንገሩኝ:: tnx!
Dec 09, 2021lk worie endalekebih say goodbye and keep offline😂
Dec 09, 2021Bro yehew 2 amet leyez new mnm teftobegn ayakem🤣🤣😐
Dec 09, 2021Awo bro enen yagatmegnal Gn erase yefeterkuachew alugn ende ማን ይበልጥ ያጋንናል ምናምን zm bleh asbna fter
Dec 09, 2021telegram lay ke tekarani tsota gar eyawerachu wre sitefabachu ayedebrem... feta ymiyadergu teyakewoch kalachu Please
Jan 26, 2022https://t.me/truthordarequestions
Feb 02, 2022https://t.me/truthordarequestions
Dec 09, 2021