Job03195
#technology
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ...ሰላማችሁ ይብዛ... አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰላችሁ ነሆነ Channel ላይ Video ተለቆ ነበር ግን Short ነው እና ከvideo ጋር የተያያዘ Link አለ Linkኩን ስነካው ወደ ቦት ይወስደኛል እና Start ስለው ሙሉ Video ይመጣል። ጥያቄዬ እንዴት ነው እንደዚህ Bot እና Channel አንድ ላይ እንዲቀናጁ ማድረግ የምችለው??? በጣም አመሰግናለሁ ለትብብራችሁ 🙏🙏🙏
Dec 08, 20211 engagements