ሰላም ቤተሰቦች ሰዎች እኔን ለማወቅ እና ለ መግባባት ይፈልጋሉ። ከተግባባን ከትንሽ ቀናት ቡሀላ ግን እንደ መጀመሪያው ቅድሚያ መስጠተ፣ ለማውራት መፈለግ ያቆማሉ። ችላ ማለት እና ሌላ ማስቀደም ምናምን። ክብሬን፣ ተፈላጊነቴን፣ አስፈሪነቴን ይዤ ሳልለሰለች ለ ረጅም ጊዜ እንዴት መቆየት እችላለው? ተጫዋች ስሆን እነደ insecure እና ወረኛ መቁጠር፤ ዝም ስል ዝጋታም ኩራተኛ እባላለው፤ ስስቅ ይዳፈራሉ፣ ስኮሳተር ቀልድ ማይገባት ይላሉ። ብቻ አሁን ከሰው ጋር ብዙ ባልግባባስ የሚል ውሳኔ ውስጥ ገብቻለው ላለመደፋፈር። ግን ምን ትመክሩኛላቹ ተቀራርቦም ተከባብሮም ሳይሰለቻቹ ለመኖር? N.b why do u care about others opinion? Yemil mels alfelgim
Dec 08, 2021ዝም በይና ኩራተኛ ምናምን ይበሉሽ!ኩራት የሚያምርበት ከባድ ሰው ነው😉
Dec 08, 2021