#ለአብይ_ደጋፊዎች 👇🏾ይህ ከስር የምታነቡት ትንቢት #የሼህ_ሁሴን_ጅብሪል ትክክለኛ ትንቢት ነው? ከሆነስ ትክክለኛውን ስክሪፕቸር ፎቶ አንስቶ የሚልክልኝ ካለ አይ ውድ አፕሪሺየት ኢት 😊 ============== መቼም በያ ሰሞን ያለብን አበሳ ፤ አንድ ጀግና ጎበዝ ከጅማ ሲነሳ ፤ ተሃት ትሆናለች እንደሙት ሬሳ ። መልኩ ልጅ ኢያሱን ፤ ንግግሩ ሸጋ ፤ ፈገግታው ያማረ ፤ አህላቁ የረጋ ፤ ህልቁ ይወደዋል ከቆላ እስከ ደጋ ። በምስራቅ በምእራብ ፤ በደቡብ ባገሩ ። ሁሉም የሚወደው ፤ አንደበተ ጥሩ ፤ ሰሜን ይጠላዋል ፤ አጀብ ነው ምስጢሩ ። ወሎ ተደስቶ ፤ ሲደልቅ መረባ ፤ ሰሜን አንገራግራ ፤ ስትል ወጣ ገባ ፤ ይመሽግባታል፤ ዝንጆሮና ሌባ ። እንደ ልጅ ኢያሱ ፤ እንደ ወሎው ልጅ ፤ አይኑ አራት አይና ነው ላገር የሚበጅ ፤ ምቀኛ በዝቶበት ይቸገራል እንጅ ። ምቀኛው ከማጀት፤ ከገዛ መንደሩ ፤ ትንሽ ያውኩታል አንገዛም ብለው እያንገራገሩ ፤ ባይሆን ይቀጠፋል ኡምራቸው ባጭሩ ። ከሶስት አመት ሃላ ፤ ለአለም የሚበጅ ይጠናል ወንበሩ ። ቀልብያው የኢያሱ ወኔው የአባ ጀቦ ፤ በጠላት ዙሪያውን በሂስድ ተከቦ ፤ መስሏቸው ገራገር ፤ ደርሰው ሲሃስዱ ፤ እንደ አቤቶ ኢያሱ ፤ አይችሉም ሊያወርዱ፤ በሴራ አይንዱትም ሺህ ቢረማመዱ ፤ አይነቀንቁትም ሴራ ቢገምዱ ፤ ከሰማይ አውርዶ ፤ ወንበሩን የሰጠው ፤ አላህ ነው ዘመዱ
Dec 08, 2021👏👏👏 wow yemir gitmua betaam temechitagnalech😌
Dec 08, 2021