wth20
#education
ሰላም ማትስ ለይ ክህሎት አለኝ ግን ኢንግልዘኛ ተቸግሬአለው ማነበው ግራ ይገባኛ ማነበው አይያዝልኝ ባጠቃለይ ፈተናውን አልሰራም አሁን አስረ አንደኛ ስለሆንኩ ግድ መስራት አለብኝ እና ምን ላርግ ትርጉም እንዴት ልያዝ ፊልም አያለው እሱ አይቸግረኝም ግን ትምርቱ ነው ያልሆነልኝ እንደኔ የተቸግራቹ የነበራቹ እርዱኝ የአንባብ ስልቱን እንኳን
Dec 07, 20212 engagements