አዲስ የተለቀቀው የመጨረሻው የመኒ ሀይስት ፊልም ላይ ሲያልቅ ሌቦቹ በሄሊኮፕተር ወደ ሌላ ሀገር ሲሄዱ ወርቁም በመኪና ሲሄድ በስኬት ሲያጠናቅቁ አይተናል ነገር ግን ያልገባኝ የፖሊስ ዋና አለቃቸውና ያ ጀነራል ነገሩ ለክብራቸው ሲሉ ብቻ ነው በፌክ ወርቅ ነገሩን አረጋግተውላቸው የለቀቋቸው ወይስ ሌላ ነገር አለ?
Dec 07, 2021Spoiler alert yibalal eshi le lela gize
Dec 07, 2021