ለምሳሌ አንድ ሰው ሽጉጥ ይዞ ሊገላችው ነዉ ግን ከመግደሉ በፊት አንድ አማራጭ ይሰጣችዋል አማራጩም አንድ ሰው ጋር ደውላቹ ያ ሰው ስልኩን ካነሳ ትገድላላችሁ ካላነሳ ግን አትገደሉም እና ማን ጋር ነው ምደውሉት????
Dec 07, 2021አሁን በዚህ ጊዜ ሽጉጥ ምናምን ምንድነው... ለመሆኑ ሽጉጡ የተመዘገበ ነው 😜ከሆነ ለጌጤ ነው ምደውለው በመጥሪያ (ringtone) መጨፈር ትወዳለች✌️✌️
Dec 07, 2021