#religion #relationship ሰላም የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች... የሆነ ችግር አለብኝ እና እባካችሁ መፍትሄ ፈልጉልኝ 🥺 ነገሩ ምን መሰላችሁ 18 አመቴ ነው እና ድንግል አደለሁም... almost ለ4 አመታት ከእግዚአብሔር ርቄ ነበር. ነገር ግን አንድ ልጅ መታ ህይወቴን ቀየረች ወደ እመቤቴ መልሳ አቀረበቺኝ. ተሰብሮ የነበረውን ልቤን እና ፍቅርን አሳየቺኝ. ህይወቴን ነብስ ዘራችባት. አሷ ድንግል ናት እና ኪዳነምህረት ካለች እና ከፈቀደች እሷ በተክሊል እኔ በቁርባን እንደምንጋባ አውርተናል. almost አብረን 1አመት ተኩል በላይ አሳልፈናል. አሁን ችግሩ በነዚያ ጊዚያቶች የporn እና ግብረ አውና(mastrubation) ፈፅም ነበር እና አሁን አሁነ በመሀል ሳላስበው ወደ ዝሙት እሄዳለው የተውኩትን መልሼ ፈፅማለው እና እባካችሁ ከጊዜ ወደ ጊዜ ራሴን እየጠላሁ ነው እሷንም ማጣት እየመሰለኝ ነው ያለሷ ደግሞ ጭራሽ ሞታለሁ እና እባካችሁ እባካችሁ መፍትሄ ፈልጉልኝ። ለትብብራችሁ እመብርሀን ትስጥልኝ። አመሰግናለሁ 🖤✨
Dec 07, 2021Think of it this way, if u keep watching porn n doing all z unnecessary stuff, be sure you're gonna lose her. So if u love her that much, change yourself to not lose her. Everytime the thought of watching porn and doing "that" enters ur mind, remember her. Remember that u will lose her if u keep thinking and doing this stuff. And telling her z truth will also strengthen your r/ship and am sure if she loves u, she'll help you get over it. Actually u should tell her, then everytime u have that "feeling", u will have someone to talk about it, which will make ur bond and love even stronger. Am sure if u call her everytime u got that feeling, she'll help u and then you'll get over it fast. Sorry for the long text😅
Dec 07, 2021